የግላዊነት ፖሊሲ
መጨረሻ የተሻሻለው፦ ጥቅምት 15, 2019 ዓ.ም (ኦክቶበር 25, 2026)
የተጠቃሚዎቻችንን መረጃ ደህንነት መጠበቅ ቅድሚያ የምንሰጠው ጉዳይ ነው። ይህ ገጽ ethiocalendar.com.et ምን መረጃ እንደሚጠቀም፣ ምን እንደማይሰበስብና ስለ ማስታወቂያዎች ምን እንደሚል ያብራራል።
በራሳችን አገልጋይ የምንሰበስበው መረጃ
ድረ-ገጹ የተጠቃሚ መለያ (account) አይጠይቅም፤ ስምዎን፣ ኢሜይልዎን ወይም ሌላ የግል መረጃዎን በራሱ አይሰበስብም።
በብራውዘርዎ ላይ የሚቀመጥ መረጃ
- የሚያስቀምጧቸው ታስኮችና ቀጠሮዎች፣ የመረጡት ቋንቋና የብርሃን/ጨለማ ገጽታ በብራውዘርዎ የአካባቢ ማከማቻ (Local Storage) ላይ ብቻ ይቀመጣሉ። ወደ ማንኛውም አገልጋይ አይላኩም፤ እኛም ማየት አንችልም።
- ድረ-ገጹን እንደ መተግበሪያ ሲጭኑ ወይም ሲጎበኙ፣ ያለ ኢንተርኔትም እንዲሰራ የገጾቹ ቅጂ በብራውዘርዎ ላይ ይቀመጣል።
- እነዚህን በብራውዘርዎ ቅንብር ውስጥ «የጣቢያ ውሂብ አጽዳ» (Clear site data) በማድረግ በማንኛውም ጊዜ መሰረዝ ይችላሉ።
የእውቂያ መልዕክቶች
በገጹ ላይ ያለው የእውቂያ ቅጽ የራስዎን የኢሜይል መተግበሪያ ይከፍታል። መልዕክትዎን ለእኛ በኢሜይል ሲልኩ ስምዎን፣ ኢሜይልዎንና መልዕክትዎን እንቀበላለን፤ ለመመለስ ብቻ እንጠቀምበታለን፣ ለሌላ አካል አንሰጥም።
ማስታወቂያዎችና ኩኪዎች (Google AdSense)
ይህ ድረ-ገጽ የGoogle AdSense ማስታወቂያዎችን ሊያሳይ ይችላል። ሦስተኛ ወገን አቅራቢዎች፣ Google ጨምሮ፣ ኩኪዎችን በመጠቀም ተጠቃሚው ከዚህ በፊት ይህን ድረ-ገጽና ሌሎች ድረ-ገጾችን በጎበኘው መሠረት ማስታወቂያዎችን ያሳያሉ። Google የማስታወቂያ ኩኪዎችን መጠቀሙ እሱና አጋሮቹ በእኛ ድረ-ገጽና/ወይም በሌሎች የበይነመረብ ገጾች ጉብኝትዎ መሠረት ማስታወቂያ እንዲያሳዩ ያስችላቸዋል።
- ግላዊ የተደረገ ማስታወቂያን Google Ads Settings ላይ ማጥፋት ይችላሉ።
- ወይም የሦስተኛ ወገን አቅራቢዎችን ግላዊ ማስታወቂያ ኩኪ www.aboutads.info ላይ መከልከል ይችላሉ።
- Google መረጃን እንዴት እንደሚጠቀም እዚህ ያንብቡ።
የሦስተኛ ወገን አገልግሎቶች
ገጾቻችን ፊደላትን ከGoogle Fonts ይጭናሉ፤ ስለዚህ ገጹን ሲከፍቱ የአይፒ አድራሻዎ ለGoogle ሊታይ ይችላል።
ልጆች
ድረ-ገጹ ዕድሜያቸው ከ13 ዓመት በታች ለሆኑ ልጆች የተዘጋጀ አይደለም፤ ከእነሱ ሆን ብለን መረጃ አንሰበስብም።
ለውጦችና ግንኙነት
ይህ ፖሊሲ ሊሻሻል ይችላል፤ አዲሱ ቅጽ በዚህ ገጽ ላይ ከተሻሻለበት ቀን ጋር ይታያል። ጥያቄ ካለዎት qedamawi17@gmail.com ላይ ያግኙን። ድረ-ገጹ የተሰራው በQedamawi Creative Hub ነው።
Privacy Policy
Last updated: Tikimt 15, 2019 E.C. (October 25, 2026)
Protecting the privacy of our visitors is a priority. This page explains what ethiocalendar.com.et uses, what it does not collect, and how advertising works on the site.
What we collect on our own servers
The site has no user accounts and does not itself collect your name, email address or other personal information.
What is stored in your browser
- The tasks and appointments you add, your chosen language and your light/dark theme are kept only in your browser's Local Storage. They are never sent to any server, and we cannot see them.
- When you visit or install the site as an app, copies of its pages are kept in your browser so it can work without an internet connection.
- You can delete all of this at any time with "Clear site data" in your browser settings.
Contact messages
The contact form on the home page opens your own email app. If you email us, we receive your name, email address and message, and we use them only to reply. We do not share them with anyone.
Advertising and cookies (Google AdSense)
This site may show Google AdSense ads. Third-party vendors, including Google, use cookies to serve ads based on a user's prior visits to this website and other websites. Google's use of advertising cookies enables it and its partners to serve ads to you based on your visit to our site and/or other sites on the Internet.
- You can opt out of personalized advertising in Google Ads Settings.
- You can also opt out of third-party vendors' personalized advertising cookies at www.aboutads.info.
- Read how Google uses information from sites that use its services here.
Third-party services
Our pages load fonts from Google Fonts, so your IP address may be visible to Google when a page loads.
Children
The site is not directed at children under 13, and we do not knowingly collect information from them.
Changes and contact
This policy may be updated; the latest version, with its date, will always be on this page. If you have questions, contact us at qedamawi17@gmail.com. The site is built by Qedamawi Creative Hub.